ለአየር ትራፊክ ቁጥጥር የስራ መደብ አመልካቾች በሙሉ

ለፈተና የተመረጣችሁ ፈተናው የሚካሄደው ጥር 5 ቀን 2010 ዓ.ም ከጥዋቱ 3.00 በቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ስለሆነ በእለቱ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን አጠገብ መሆኑን እያሳወቅን፤ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ በመሆኑ እንድትመለከቱ እየጋበዝን ለፈተና ስትመጡ በየመፈተኛ ክፍሉ በር ላይ ስማችሁ በአልፋ ቤት መፃፉን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ በምርጫ ያልተከተታችሁ

  • በስምንተኛ ክፍል መረጃ አማካኝነት እድሜ ከ 25 በላይ የሆናችሁ
  • የተሟላ መረጃ ያላቀረባቸሁ
  • በአጠቃላይ ውጤት/ CGPA/ 2.75 በታች የሆናችሁ
  • መረጃችሁንበፖስታዘግይታችሁ የላካችሁ
  • ከተጠየቀውየት/ት አይነት /Field of Study / ውጪ ያመለከታችሁ ያልተመረጣቸሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • click here to view selected list of candidates

  •