የኢትዮጵያሲቪልአቪዬሽንባለስልጣንበአቪዬሽንኢንዱስትሪዘርፍላይእየገጠመውያለውንከፍተኛየሰውኃይልእጥረትችግርለመቅረፍየሚያስችለውንየመግባቢያሰነድከባለድርሻአካላትጋርጥር 3 ቀን 2016 ዓ.ምተፈራረመ፡፡
በኢትዮጵያአየርመንገድግሩፕየአቪዬሽንዩኒቨርስቲውስጥበተካሄደውየፊርማስነስርዓትላይንግግርያደረጉትየኢትዮጵያሲቪልአቪዬሽንባለሥልጣንዋናዳይሬክተርአቶጌታቸውመንግስቴ “ ባለሥልጣንመስሪያቤቱበህግበተሰጠውሥልጣንመሰረትበሀገራችንየሚሰለጥኑየአቪዬሽንባለሙያዎችንብቃትየማረጋገጥናበዚሁመሰረትምዓለምአቀፍተቀባይነትያለውየሙያፈቃድየመስጠትናየማደስተግባርብቻሳይሆንየአቪዬሽንእድገቱንተከትሎኢንዱስትሪውየሚያስፈልገውየሰውኃይልመሟላቱንጭምርየማረጋገጥኃላፊነትአለበት” ያሉሲሆን “ ይህንንከፍተኛኃላፊነትለመወጣትምየኢንዱስትሪውንአጠቃላይየ15 ዓመታትየሰውኃይልፍላጎትለመለየትናለሟሟላትየሚያስችልበጥናትላይየተደገፈእቅድበማዘጋጀትላይይገኛል” ሲሉአክለውተናግረዋል፡፡
“ይህንለትውልድየሚተላለፍተነሳሽነትበአወንታበመቀበልለዚህአዲስምዕራፍእንድንበቃ፣ጉዞውንምበጋራእንድንጀምርላደረጉአካላትሁሉምስጋናዬከፍያለነው” ሲሉአቶጌታቸውንግግራቸውንአጠናቀዋል፡፡
ለአቪዬሽንኢንዱስትሪግብዓትከሆኑትውስጥየሰለጠነየሰውኃይልዋንኛመሳሪያእንደሆነየገለፁትየኢትዮጵያአየርመንገድግሩፕዋናሥራአስፈፃሚአቶመስፍንጣሰው ” ባለፉት 60ና 70 ዓመታትአየርመንገዱበዚህበቅርቡወደዩኒቨርስቲባደገውትምህርትቤትበአጠቃላይከ17 ሺህበላይየበረራ፣የአይሮፕላንጥገናእናየካብንክሩውባለሙያዎችንእንዳፈራየገለፁሲሆንከነዚህውስጥአብዛኞቹዛሬድረስአየርመንገዱንበማገልገልላይናቸው” ብለዋል፡፡ዋናስራአስፈፃሚውአያይዘውምዘርፉንለማሳደግየሰውሃይልልማትላይመስራትእጅግአስፈላጊእንደሆነያላቸውንእምነትገልፀዋል፡፡
የስራናክህሎትሚንስትርክብርትሙፈሪያትካሚልበበኩላቸው “የአቪዬሽንኢንዱስትሪውየሀገራችንኩራት፣የበርካታታዳጊህፃናትህልምምመነሻእንደሆነየገለፁሲሆንየአየርትራስፖርቱንደኅንነቱየተረጋገጠከማድረግአኳያምበአፍሪካምሆነበአለምአቀፍደረጃመልካምስምከገነቡሀገሮችአንዱመሆናችንየሚያኮራነው” ሲሉተናግረዋል፡፡
የባለስልጣንመስሪያቤቱዋናዳይሬክተርንጨምሮስምምነቱንየፈረሙትየኢትዮጵያአየርመንገድግሩፕዋናስራአስፈፃሚአቶመስፍንጣሰው፣የስራናክህሎትሚኒስትርክብርትሙፈሪያትካሚልእናየኢትዮጵያኤሮክለብመስራችናዋናስራአስፈፃሚአቶዮናታንመንክርሲሆኑየኢትዮጵያአየርኃይልዋናአዛዥናየኢትዮጵያአየርመንገድግሩፕየቦርድሰብሳቢክቡርሌተናንትጄኔራልይልማመርዳሳበሥራመደራረብምክንያትሊገኙእንዳልቻሉለመረዳትተችሏል።