News
የተከበሩ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባኤ ታገሰጫፎ በአቪዬሽን ኢኖቬሽን አክስፖ የመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ እንዲህ ብለው ነበር!!!
የብልፅግናእሳቤመሰረቱለውጥነው፡፡ጎታችየሆኑናልማዳዊየሆኑናውጤትአልባስራዎቻችንንናእንቅስቃሴያችንንበመግታትለውጤትበመዘርጋትየተሻለች፣ያደገችናየበለፀገችኢትዮጵያንመፍጠርነው፡፡ለምሳሌየምርምርናየሳይንስውጤቶችንከሌላውዓለምዝምብሎተቀብሎየሚሰራሜካኒካልከመሆንቢያንስየተቀበልነውንቴክኖሎጂናየፈጠራውጤቶችንእንዴትእንደተሰሩምርምርማድረግከቻልንበቀጣይምያውቀድሞየተላከውምርትሲላክልን “አንፈልግም” እዚሁሀገራችንውስጥመስራት፣ማምረትጀምረናልለማለትየሚያስችልቅናትናቁጭትሊኖረንያስፈልጋል፡፡ሁላችሁምእንደምታውቁትእንደሲንጋፖርያሉምንምየተፈጥሮሀብትየሚባልየሌላቸውነገርግንያላቸውሀብትእውቀታቸውብቻየሆኑሀገሮችበከፍተኛየእድገትጎዳናላይያሉሀገራትጅማሮአቸውየምዕራባዊንንየቴክኖሎጂምርምርውጤቶችንበመኮረጅአስመስሎበመስራትሲሆንዛሬየሰለጠኑትሀገራትንጭምርበመቅደምከኩረጃአልፈውዛሬየራሳቸውየሆኑበርካታየምርምርናቴክኖሎጂውጤቶችንለሰውልጆችጥቅምበማዋልአለምንማስደመምችለዋል፡፡
ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በአቪዬሽን ዘርፍ በርካታ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን ለማፍራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድከ ባለድርሻ አካላትጋርተፈራረመ
የኢትዮጵያሲቪልአቪዬሽንባለስልጣንበአቪዬሽንኢንዱስትሪዘርፍላይእየገጠመውያለውንከፍተኛየሰውኃይልእጥረትችግርለመቅረፍየሚያስችለውንየመግባቢያሰነድከባለድርሻአካላትጋርጥር 3 ቀን 2016 ዓ.ምተፈራረመ፡፡ በኢትዮጵያአየርመንገድግሩፕየአቪዬሽንዩኒቨርስቲውስጥበተካሄደውየፊርማስነስርዓትላይንግግርያደረጉትየኢትዮጵያሲቪልአቪዬሽንባለሥልጣንዋናዳይሬክተርአቶጌታቸውመንግስቴ “ ባለሥልጣንመስሪያቤቱበህግበተሰጠውሥልጣንመሰረትበሀገራችንየሚሰለጥኑየአቪዬሽንባለሙያዎችንብቃትየማረጋገጥናበዚሁመሰረትምዓለምአቀፍተቀባይነትያለውየሙያፈቃድየመስጠትናየማደስተግባርብቻሳይሆንየአቪዬሽንእድገቱንተከትሎኢንዱስትሪውየሚያስፈልገውየሰውኃይልመሟላቱንጭምርየማረጋገጥኃላፊነትአለበት” ያሉሲሆን “ ይህንንከፍተኛኃላፊነትለመወጣትምየኢንዱስትሪውንአጠቃላይየ15 ዓመታትየሰውኃይልፍላጎትለመለየትናለሟሟላትየሚያስችልበጥናትላይየተደገፈእቅድበማዘጋጀትላይይገኛል” ሲሉአክለውተናግረዋል፡፡ “ይህንለትውልድየሚተላለፍተነሳሽነትበአወንታበመቀበልለዚህአዲስምዕራፍእንድንበቃ፣ጉዞውንምበጋራእንድንጀምርላደረጉአካላትሁሉምስጋናዬከፍያለነው” ሲሉአቶጌታቸውንግግራቸውንአጠናቀዋል፡፡
ባለድርሻ አካላት በባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የስድስት ወራት አፈፃፀም ዙሪያ ከተቋሙ አመራር አካላትጋርተወያዩ
የኢትዮጵያሲቪልአቪዬሽንባለሥልጣንከባለባለድርሻአካላትጋርበባለስልጣንመስሪያቤቱየስድስትወራትአፈፃፀምላይጥር 15 ቀን 2016 ዓ/ምተወያዩ፡፡ በባለስልጣንመስሪያቤቱመሰብሰቢያአዳራሽዛሬለግማሽቀንበተደረገውውይይትየባለስልጣንመስሪያቤቱየስራቴጂክጉዳዮችሥራአስፈፃሚወ/ሮሮማንገብረየስመስሪያቤቱበበጀትዓመቱግማሽአመትያከናወናቸውአንኳርተግባራትያቀረቡሲሆንበቀረበውሪፖርትላይባለድርሻአካላትአስተያየታቸውንሰጥተዋል፡፡ ከቀረቡትሀሳቦችመሀከልየበረራደህንነትንአስመልክቶ፣በ State Safety Program (SSP) ባለስልጣንመስሪያቤቱእያከናወነስላለውዘርፈብዙተግባራትማብራሪያእንዲሰጥጥያቄቀርቦከሚመለከተውየክፍልኃላፊምላሽተሰጥቶባቸዋል፡፡ በተጨማሪምድሮንእየሰጠስላለውዘርፈብዙጥቅሞችንትኩረትእንደሚገባየተነሳሲሆንአሁንባለውሁኔታግንየበረራስጋትየሚለውብቻጎልቶእየተነሳእንደሆነናይህምስህተትመሆኑንአንድተሳታፊአንስተዋል፡፡ በቀረቡትኃሳቦችላይሰፋያለማብራሪያየሰጡትናመድረኩንሲመሩየነበሩትየባለስልጣንመሰሪያቤቱዋናዳይሬክተርአቶጌታቸውመንግሥቴየተነሱትኃሳቦችበሙሉእጅግጠቃሚናበቀጣይለሚሰሩሥራዎችእንደግብዓትየሚወሰዱመሆናቸውንገልፀውበሪፖርቱያልተካተቱአንዳንድተግባራትንጨምረውገልፀዋል፡፡ እንደዋናዳይሬክተሩገለፃባለፉትስድስትወራትከ20
Ethiopian Airlines Gets Green Light to Increase Tokyo Flights January 27, 2024 ADDIS ABABA –
የኮሞሮስ የአቪዬሽን ልዑካን በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሥራ ጉብኝት አደረጉ!
በኮሞሮስ ሲቪል አቪዬሽን እና ሜትሪዮሎጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርና በሀገሪቱ ኤርፖርቶች ኩባንያ ዋና ዳይሬክተር ህዳር 1
Training Workshop for commercial pilots, regulators conducted
A-two day workshop on Upset Prevention and Recovery Training (UPRT), Loss of Control-I (LOC) and
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የግሉ ዘርፍ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ የሚኖረውን ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ